Traktat Amharisch (Ähtiopisch)
Glücklich sind...
ist ein evangelistisches Traktat, welches die Kernaussagen der Bibel – die Gute Nachricht von Jesus Christus – zusammenfasst. Die Verteilschrift gibt Antwort auf oft gestellte Fragen und lädt zu einer persönlichen Begegnung mit Jesus Christus ein bzw. zu einer persönlichen Beziehung mit ihm. Sämtliche Aussagen werden mit Bibelstellen belegt und regen zum ausführlicheren Bibellesen an. Eine Einladung an alle, die Gott noch nicht kennen und eine Hilfe für Christen, die suchende Menschen zu Jesus führen wollen. Das Verteilheft ist durch seinen stabilen Umschlag mehr Buch als Traktat und passt in jede Hosentasche...
ደስተኞች ናቸው...
በዚህም ሁሉ ሰዎች እግዚአብሔር ሊደረስበት በማይቻል ሁኔታ የተሰወረ እንደሆን ይሰማቸዋል:: የውስጥ ሰላምን ለማግኘት በግልም በሕብረትም የሚደረጉ ፍለጋዎች ከተስፋ የዘለለ ዕውነትን ሊያስጨብጡ አልቻሉም:: ሆኖም ሁላችንም ያለመታከት በዕውቀትም ይሁን ያለ ዕውቀት በዚህ ፍለጋ ውስጥ እንቃትታለን:: በእግዚአብሔርና በኛም መካከል የተፈጠረውን ርቀት ለማጥበብ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን::
ፈጣሪ መልኩን በውስጣችን ሰላኖረና ለዓላማውም ስለፈጠረን የህይወት ዓላማ ራስን በራስ ለማውቅና ለማርካት የሚደረግ እሽቅድምድም ሊሆን አይችልም:: እውነተኛው ትርጉም ሊገኝ የሚችለው ለዓላማው በፈጠርን በእግዚአብሔር ውስጥ ብቻ ነው:: ስለዚህም እግዚአብሔርን ማወቅ ሰለ ህይወት ትርጉምና ዓላማ ከማወቅ ይቀድማል:: እርሱንም የማወቅ ጥያቄ ሁላችንም በሕይወታችን ሳንጋፈጠው ልናልፈው የምንችለው አይሆንም::
ዘላለማዊነትን በልባችን አኖረው
(መክብብ 3.11) Leseprobe/Extract
1እትም᎓
ISBN 978-3-942632-35-5
Art.-Nr.: 812635000
Zu beziehen bei:
SCM-Shop im ICMedienhaus:
Tel.-Nr. +49(0)7031-7414-177, Fax: (-119), E-Mail:
bestellen@scm-shop.de oder über Ihre Buchhandlung
